አወሊያ ዕርዳታና ልማት ድርጅት ከሳዑዲ ዓረቢያው የንጉሥ ሰልማን የሰብዓዊና ዕርዳታ ማዕከል ጋር በመተባበር ነፃ የዓይን ሕክምና በመሰጠት ላይ ይገኛል!

👉 አወሊያ ዕርዳታና ልማት ድርጅት ከሳዑዲ ዓረቢያው የንጉሥ ሰልማን የሰብዓዊና ዕርዳታ ማዕከል ጋር በመተባበር ነፃ የዓይን ሕክምና በመሰጠት ላይ ይገኛል!

Read more

የሙስሊም ዲያስፖራ ልዑካን በአወሊያ ዕርዳታና ልማት ድርጅት እየተከናወኑ ያሉ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ!

የሙስሊም ዲያስፖራ ልዑካን በአወሊያ ዕርዳታና ልማት ድርጅት እየተከናወኑ ያሉ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ! ቀን ጁምዓ ነሐሴ 8/2018 ​ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች የተወጣጡ

Read more

አወሊያ ኮሌጅ በአረብኛ ቋንቋ ያስተማራቸውን የዲግሪና የዲፕሎማ መርሃ ግብር ተማሪዎች በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ!

​አወሊያ ኮሌጅ በአረብኛ ቋንቋ ያስተማራቸውን የዲግሪና የዲፕሎማ መርሃ ግብር ተማሪዎች በአወሊያ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ቅዳሜ ሐምሌ 25/2018 ዓ.ል በደማቅ ሥነ-ሥርዓት አስመርቋል።

Read more

በሸይኽ ሐሚድ ሙሳ የተመራው የጠቅላይ ምክር ቤቱ ልዑክ በአወሊያ ዕርዳታና ልማት ድርጅት የሥራ ጉብኝት አደረገ።

👉 የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የልማትና ማሕበራዊ ጉዳይ ዘርፍ ምክትል ፕሬዝደንት በሸይኽ ሐሚድ ሙሳ የተመራ ልዑክ አወሊያ ዕርዳታና

Read more

ህብረት ባንክ ከወለድ ነጻ አግልግሎት ለአንጋፋው አወሊያ 3 ሚሊዪን ብር  ለግሷል

ህብረት ባንክ ከወለድ ነጻ አግልግሎት ለአንጋፋው አወሊያ 3 ሚሊዮን ብር ለግሷል —————//————————— 👉 በበጎ አድራጎት አገልግሎት ለረዥም አመታት በጽናት ህዝብን እያገለገሉ

Read more

አዋሽ ባንክ ባዘጋጀው የረመዳን ኢፍጣር መርሀ-ግብር ላይ ለተለያዩ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች(አወሊያ ዕርዳታና ልማት ድርጅት ጨምሮ) ለተለያዩ ተቋማት ከ23 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ።

ቀን መጋቢት 6፣ 2017 ዓ.ል | ረመዷን 16፣ 1446 ዓ.ሒ بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ•••••••••••••••••••••••••••••••••••••አዋሽ ባንክ ባዘጋጀው የረመዳን ኢፍጣር መርሀ-ግብር ላይ

Read more