አወሊያ ዕርዳታና ልማት ድርጅት እና ሂጅራ ባንክ በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ።
አወሊያ ዕርዳታና ልማት ድርጅት እና ሂጅራ ባንክ በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ።
👉 በስምምነቱ የሂጅራ ባንክ ፕሬዝዳንት አቶ ዳዊት ቀኖን ጨምሮ የሜኔጅመንት አባላት የተሳተፉ ሲሆን፣ ሁለቱ ተቋማት በተለያዩ ዘርፎች ላይ ያተኮሩ ስራዎችን በጋራ ለመስራት በሂጅራ ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል።
👉 ሁለቱ ተቋማት ዘርፈ ብዙ የማኅበረሰብ ተኮር ስራዎችን በአብሮነት ለማከናወን ያላቸውን ፍላጎት ገልፀዋል።
አወሊያ ቴሌግራም
👉 https://t.me/awoliaschool5
