ለአወሊያ ሙስሊም ት/ቤቶች ማህበረሰብ በሙሉ
👉 ነገ ቅዳሜ የካቲት 8/2017 በሁሉም አወሊያ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች የመምህራን እና የሠራተኞች ጠቅላላ ስብሰባ ስላለ መደበኛ ትምህርት የማይኖር(ዝግ) መሆኑን እናሳውቃለን።
👉 ሰኞ የካቲት 10/2017 መደበኛ ትምህርት በሁሉም ቅርንጫፎች ት/ት ቤቶች በመደበኛ ሰዓቱ የሚቀጥል (የሚኖር) መሆኑን ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን።
አወሊያ ሙስሊም ት/ት ቤቶች
