Academic Jobs

Posted 2 years ago

ቅጥር ማስታወቂያ

አወልያ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ

አመልካቾችን አወዳድሮ በቅጥር ማሟላት ይፈልጋል።

ማሳሰቢያ፥-

• የቅጥሩ ሁኔታ፦ በቋሚነት

• አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ማቅረብ አለባቸው።

• የአመልካቾች የስራ ልምድ ከመንግስታዊ መ/ቤት ውጭ ከሆነ ግብር የከፈሉበት አብሮ መያያዝ አለበት።

• አመልካቾች በሚያሟሉት የሥራ መደብ ማመልከቻ ፎርም ላይ በትክክል መሙላት አለባቸው።

• በተመሳሳይ ወይም በሃሰተኛ ማስረጃ ለመመዝገብ መሞከር ከውድድር ውጭ ሆኖ በህግ ያስቀጣል።

• አመልካቾች ተወዳድረው ካሽነፉ ቅጥር ለመፈጸም እንደሥራ መደቡ የሚፈለገውን የሥራ ዋስ /ተያዥ/ ማቅረብ

ይጠበቅባቸዋል።

• ደረጃና ዲፕሎማ ለሚጠይቁ የስራ መደቦች የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

• ምዝገባ የሚጀምረው ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከ16/10/2014 ዓ.ም እስከ 22/10/2014 ዓ.ም ድረስ ብቻ ይሆናል።

• ፈተናው የሚሰጥበት ቀን ወደፊት በማስታወቂያ የሚገለጽ ይሆናል።

• ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ።

Job Features

Job CategoryAcademic job

Apply Online