አስደሳች ዜና!

👉 ማህበራዊ ሃላፊነቱን ለመወጣት ከፍተኛ ጥረት በማድረገ ላይ ለሚገኘው ድርጅታችን አወሊያ ዕርዳታና ልማት ድርጅት ህብረት ባንክ 1,500,000 ብር  ሽልማት አበረከተ።
👉 ህዳር 13/2016 ህብረት ባንክ 25ኛ አመት የብር ኢዮቤልዩ  ክበረ በአሉን በሻራተን አዲስ ሲያከብር በእንግድነት ለተጋበዙት የድርጅታችንን ዋና ስራ አስኪያጅ ሀጅ ሰይድ አስማረ  ሽልማቱን አበርክተዋል።
👉 ሀጅ ሰይድ አስማረ ሽልማቱን ከብሄራዊ ባንክ ገዥ ክቡር አቶ ማሞ ምህረት እጅ ተቀብለዋል።  

👉 ሀጂ ሰኢድ አስማረ ህብረት ባንክ ላደረገው ድጋፍ በአወሊያ ዕርዳታና ልማት ድርጅት ስም አመስግኗል።

                  አ/ዕ/ል/ድ

አወሊያ ቴሌግራም👇👇👇
👉 t.me/awoliaschool5

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *