ማሻአላህ! አስደሳች ዜና

የአወሊያ ዕርዳታና ልማት ድርጅት ፒያሳ በሚገኘው አወሊያ ለሚያሰራው ባለ 19 ፎቅ ሁለገብ ህንፃ በዛሬው እለት ነሐሴ 09/2015 ወይም 15/08/2023 በክቡር ዶ/ር መሀመድ አብዱልከሪም አል ኢሳ የአለም አቀፍ ሙስሊም ሊግ ፕሬዝዳንት፣ በክቡር ሸህ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ የኢ/እ/ጉ/ጠ/ም/ቤት ፕሬዝዳንት እና በክብርት ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ።
አላሁ አክበር!
አላሁ አክበር!
አላሁ አክበር!

አወሊያ ቴሌግራም👇👇👇
👉 t.me/awoliaschool5

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *