እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን‼️

በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ቃሌ ክላስተር ስር በሚገኙት 10 ቅድመ አንደኛ (1ኛ) ደረጃ (ኬጂ) ትምህርት ቤቶች መካከል ዛሬ እሮብ ታህሳስ 27/2015 ዓ/ል በተደረገ የKG-3 ተማሪዎች የልምድ ልውውጥ እና የጥያቄና መልስ ውድድር አወሊያ አፀደ ህፃት ትምህርት ቤት
👉 በተማሪ ሙዕተሲምቢላህ አብዱልአዚዝ እና
👉 በተማሪ ሰኪና አብዱናስር ከ10 ቅድመ አንደኛ (1) ደረጃ ትምህርት ቤቶች መካከል አንደኛ(1ኛ) ደረጃ በመውጣት አሸነፊ ሆነዋል።

በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን‼️

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *