በዛሬው እለት እሁድ ሚያዝያ 9/2014 ዓ/ል ወይም ረመዳን 16/1443 ዓ/ሂ በአወሊያ ዕርዳታና ልማት ድርጅት ውስጥ የተካሄደው የምርቃት፣

በዛሬው እለት እሁድ ሚያዝያ 9/2014 ዓ/ል ወይም ረመዳን 16/1443 ዓ/ሂ በአወሊያ ዕርዳታና ልማት ድርጅት ውስጥ የተካሄደው የምርቃት፣ የጉብኝት፣ የምስጋና እና የወደፊት የአወሊያ ጉዞ በተመለከተ በተለያዩ ትልልቅ ዑለሞች፣ የተለያዩ ዳዒዎች፣ የተለያዩ ባለሃብቶቸ፣ አክቲቪስቶች፣ እና ሌሎችም ጥሪ የተደረገላቸው ወንድም እና እህቶች በተሳተፉበት በደማቅ ሁኔታ የገቢ መሰባሰቢያ ፕሮግራም ጨምሮ በአወሊያ ማዳን ጥሪ አማካኝነት የተሰሩ አወሊያ ሆስፒታል የመጀመሪያ ዙር የግንባታ ምርቃት፣ አወሊያ የጀናዛ ዕጥበት አገልግሎት (በአህለል ኼይሮች የተሰራ)፣ አወሊያ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት 4 የመማሪያ ክፍሎች (በአህለል ኼይሮች የተሰራ) እና አወሊያ አዳራሽ (በአህለል ኼይሮች የተሰራ) ምርቃት እና የጉብኝት መርሃ ግብር በደማቅ ሁኔታ ተካሂዷል፡፡

2 thoughts on “በዛሬው እለት እሁድ ሚያዝያ 9/2014 ዓ/ል ወይም ረመዳን 16/1443 ዓ/ሂ በአወሊያ ዕርዳታና ልማት ድርጅት ውስጥ የተካሄደው የምርቃት፣

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *